ጀርመን ለጋዛ ጦርነት የሚውሉ የጦር መሣሪያዎችን ለእስራኤል ማቅረብ እንደምታቆም ማሳወቋ ሰሞኑን ትኩረት ከሳቡት ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። የጀርመን መንግሥት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የእስራኤል የፀጥታ ካቢኔ ጋዛ ሲቲን ለመቆጣ...
ሰሞኑን እየተካሰሱ ያሉት የትግራይ ኃይሎች የጨበታው ውጊያ አድርገው እንደነበር የትግራይ ሰላም ኃይሎች መሪ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ብ/ጄነራል ገ/እግዚአብሐር አስታወቁ። ከዛኛው ወገን ሰለጠፋው ነበስ፣ ሊሆን ይገባ እንዳልነበር አመ...
መንግሥት በሕዝብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን ፍትሐዊ በሆነ እና የመረጃ ብዝኃነትን ባማከለ መልኩ ለሕዝብ ተደራሽ ከማድረግ ይልቅ የመንግሥት ቃል አቀባይ ብቻ መሆናቸው ማኅበረሠቡ ሌላ አማራጭ እንዲመለከት የተጫወተውን ሚና አምኖ አለ...
Trump will join a virtual meeting of European leaders on Wednesday. Euronews - EU foreign ministers on Monday called for "transatlantic unity" to...
ይህንን የብድር ዓይነት አስመልክቶ ትናንት የለጠፍኩት ማሳሰቢያ ላይ ባንኩ ውስጥ ከሚሠሩ ሠራተኞች ሀሳቤን አብራርቼ እንድገልጽ ተጠይቄያለሁ። በዚህ ጥያቄ መነሻ ሀሳቤን በመጠኑ እንደሚከተለው አብራራለሁ። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ #የ...
ከአንድ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ድርጅት ጋር በመተባበር ልዩ ልዩ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎችን ይዘን ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረን ነበር፡፡ ወልቂጤ፣ ጅማ፣ አርባ ምንጭ፣ ሐረር፣ ደሴና መቀሌ ሄደናል፡፡ ሁሉም በሰላም ተጠ...
በቅርቡ የኦሮሚያ ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ ላይ አቶ ሽመልስ አብዲሳ "ባንዶችና እዛና እዚህ የሚረግጡትን" የማስወገድ ስራ ተግባራዊ እንደሚሆን ሲናገሩ ምክር ቤቱ ያጨበጭብላቸው ነበር። በኦሮሚያ በግጭት ምክንያት ሕዝብ በመሰላቸቱ...
ሩሲያ ፡ አያድርገውና ሳታስበው በአሜሪካን ጥቃት ቢደርስባት ፡ መሪዎቿ በጅምላ ቢገደሉ ፡ ከተሞቿ በኒውክሊየር አረር ነደው እንዳልነበር ቢሆኑ ሞተውም ጠላቶቿን ሞታም ትብቀላለች ኢትዮሪቪው | አሜሪካ በ1942 የኑክሌር መሳሪያ መያ...
በብራንድ ማኔጅመንት ዘርፍ ታዋቂው ምሁር ማርቲ ኒውማየር (Marty Neumeier) “Your brand isn’t what you say it is. It’s what they say it is.” ይላሉ። "የእርስዎ ብራንድ እርስዎ የሚሉት ...
The Financial Intelligence Service has frozen the bank accounts of 138 individuals accused of operating in the illegal and parallel foreign excha...
የባንክ አገረ ገዢ አስቀድመው ሲያስጠነቀቁ ውርስ እንደሚኖርም አስታውቀው ነበር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረጉን ካስታወቀ በሁዋላ የተደረገውን የምንዛሬ ተመን ተከትሎ የትይዩ ምንዛሬው ወይም የጥቁር ገበያው...
ከጅቡቲ ወደ የመን የሚወስደው በተለምዶ ባብ አል ማንዳብ፣ «የእንባ በሮች» የሚባለው የስደት መስመር እጅግ አደገኛ የጉዞ መስመር ነው። ለምንድን ነው ይህ መንገድ በስደተኞች የሚዘወተረው? RSF ከ1 ዓመት በላይ ወደከበባት የሰሜን...
ከአፍሪቃ ቀዳሚው፣ ከዓለም ስመ ጥር አየር መንገዶች ተርታ ስሙ የሚነሳው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ከአዲስ አበባ ከተማ በ 45 ኪሎሜትር ርቀት ቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ የሚያስገነባው ግዙፍ ዘመናዊ አየር ማረፊያ በአራት ዓመት የሚጠናቀ...
ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ተላላኪዎቻቸውን በማሰማራት ኢትዮጵያን ከመንገዷ ለማስቀረት የመጨረሻ ሙከራ ለማድረግ ያቀዷቸው ስልቶችን ብልጽግና አመለከተ። ማከሸፊያ ያለውንም በዝዝር አስቀምጧል። ከሐምሌ 30 ጀመሮ እስከ ነሃሴ ሁለት ስ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መቀመጫቸውን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) ያደረጉ ድርጅቶች መደበኛውን ገበያ ያፈነገጠ የትይዩ ገበያውን የሚያስፋፉ ህገወጥ ድርጊቶች እንዳሉ ገልጿል። የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያ...
የሃይማኖትና የመንግሥትን መጣመር የሚደግፉም ሆነ ጥምረታቸውን በጽኑ የሚቃወሙ ጠንካራ የመከራከሪያ ነጥቦችን ያነሳሉ። ይህ ዘመናትን ያስቆጠረ ክርክር ባለንበትም ዘመን ሠለጠነ ከሚባለው ዓለም እስከ አገራችን የመወያያና የመከራከሪያ ...
በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር / ኦነግ "ሲያትል ተሰባስበን ህብረት መሰረትን" ካሉት ውስጥ "የለሁበትም" ሲል መግለጫ አወጣ። ሲያትል ትመሰረተ የተባለው የኦሮሞ ልሂቃን ህብረት ጦርነት ከከፈቱ፣ ከውጭ አገራት...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት፣ በአእገራዊ የምክክር ሂደት ላይ የተለያዩ ችግሮች እንደከኖች መፈጠራቸውን አመልክቷል። ኮሚሽኑ ከዘረዝስራቸው እንከኖች መካከል፣አገራዊ ውይይቶች ሲካሄዱ በተሳተፉ...


