መንግስት ይፋ እንዳደረገው ከመስከረም ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚደርገው የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ጠይቋል፡፡ ይሄም ለደመወዝ የሚወጣውን ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር አድርሶታል...
"ማን ተናገር አለህ? ማን ተሰብስቦ በቃለ ጉባኤ አጸደቀ? መቼ ተወሰነ? ኃላፊነቱን ማን ሰጠህ? ለምን ተናገርክ? ለምን ለመናገር ተነሳሳህ ወዘተ" በሚል የስራ አስፈጻሚው ይገመገማሉ። "ለመንግስት የሚጠቅም መግለጫ ለመስጠት እንዴት...
"ጦርነቱ ከተጀመረ አስመራ አፍንጫ ደርሶ አይቆምም። በውጤቱ ኤርትራ የምትቀጥለው ልክ ለዩክሬን እንደቀረበላት ዓይነት ምርጫ መሬት ልውውጥ ነው። በልውውጡ ኢትዮጵያ አሰብን ትወስዳለች" በሚል ከሚነሳው የበርካቶች አሳብ ጋር የሚያያዝ...
ዓለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ፑቲን የአላስካ ቀጠሮ በስኬት መጠናቀቁ ተሰምቷል። የተባበሩት መንግስታትም አድናቆቱን አስታውቋል። የሁለቱ አገራ ጦርነት ዓለምን በኢኮኖሚ ያዛለና ለኑሮ ውድነት ከፍተኛ...
150 የሸኔ አባላት በተደረገላቸው የሠላም ጥሪ መሰረት በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጡ፡፡እንደተለመደው "ሕዝብ በድለናል" ሲሉ ይቅርታ ጠይቀዋል። ዛሬ ላይ ኦሮሞ ጥይት ተኩሶ። በረሃ ወርዶ የሚስፈጽመው አንድም ጥያቄ እንደሌለ ደጋግመው ...
ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ እና ከምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ጃራ እና ቻይና መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች “ተገደን ጥለነው ለመጣነው መሬት” “ግብር ካልከፈላችሁ ይወረ...
በሕግ የታገደውን የቀድሞውን ትህነግ ፅህፈት ቤት ከትግራይ ውጭ ሰነአፌ መደረጉ በተሰማ ማግስት ሌላ የልዩነት ዜና ተሰማ። በደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ያ...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2017 ምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሀገራዊ የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባ ለማጠናቀቅ እና የምርጫ ኩነቶች ዝግጅትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ምርጫውን በተሳ...
ከሁለት ሳምንት በፊት፤ ናይሮቢ የካምፓላ እንግዳዋን ከፍ ባለ ፕሮቶኮል ተቀበለች፡፡ ፍፁም አረንጓዴ አፀዱን በቀዩ ምንጣፍ ያደመቀው የናይሮቢ ስቴት ሃውስ መስተንግዶም በካምፓላ እንግዶች ዘንድ የተወደደ ሆነ፡፡ ከጥቅል ግቦች ውስጥ ...
In the end, Ethiopia remains committed to peaceful and equitable solutions, but we will not be deterred by coercion or unjust demands. The GERD i...
"የዝቅጠት ቁልቁለት፣ የፖለቲካዊ መበስበስ አደጋ በኢትዮጵያ!" በሚል ገዢ አሳብ አቶ Oluma's በማህበራዊ ገጻቸው ላይ ያጋሩትን ስጋታቸውን ሙሉ በሙሉ እጋራለሁ። ያለ ይሉንታ አሳቡን ማንሳታቸውን አደንቃለሁ። እሳቸው የጠቀሱት የ...
በጉጂ ዞን የምትገኘው ሻኪሶ የበለጸገች ናት። ከርሷ ወርቅ፣ታንታለምና ኤመራልድን ጨምሮ ሰላሳ ሰባት የሚጠጉ የማዕድን ዓይነቶችን ታቅፏል። ቀደም ሲል ሻኪሶ ሀብቷ ከከተማዋ እንዳይወጣ ኮሶን ትግት እንደነበር የሚነገረው በዚሁ የከርሷ...
የነፃ አውጭነት ትግል ሃገርን ማዳከም እንጂህ ህዝብን ነፃ አያወጣም። የትግራይን፣ የኤርትራን በጠቅላላው የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ አውጪዎች ነፃ አውጥተውት አያውቁም። ኧረ እንደውም በአለምም የለም። የማርክሲስት ሌሊኒንስ የማይጨበጥ ...
ተጠርጣሪዎቹ ፋኑኤል ብርሃነ፣ ካህሳይ ተክላይ፣ ፊሊሞን ገ/ማርያም፣ ተክሊት ህሉፍ እና ምህረት ዕድሉ ይባላሉ፣ ፖሊስ ስማቸውን እንጂ ተጠርጣሪዎቹ ከየት ክልል ወይም ጎረቤት አገራ እንደመጡ አላስታወቀም። ይሁንና ዜናው በማህበራዊ ገ...
በሶስተኛ ወገን ግፊትና ትስስር በአማራ ክልል ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረውን የፋኖ እንቅስቃሴ ተከትሎ ከአገር የኮበለሉ የጎጃም ባለሃብቶች ወደ አገር ቤት ለመመለስ እንቅስቅሴ ማድረጋቸው ተሰማ። ውሳኔው ረብሻውንና ቀውሱን በሚፍለ...
በአሜሪካ የጥገኝነት ማመልከቻ ያስገቡት አቶ በቀለ ገርባ የስደት ፈቃድ ማመልከቻቸው ውድቅ ተደረገ። በድጋሚ እንዲታይላቸው ይግባኝ መጠየቃቸውም ታውቋል። ዳግም ወደ ፖለቲካ ተሳትፎ የተመለሱትም በዚህ ሳቢያ እንደሆነ ተመልክቷል። ከእ...
ሰሞኑን ሞዐ ተዋሕዶ አየሩን ሞልቶታል። በተለይ በቅርቡ ከሞዐ ተዋሕዶ አመራሮች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ፋንታኹን ዋቄ የሰጡት ቃለ ምልልስ ወደኋላ ሄደን ብዙ ነገሮችን እንድንዳስስ የሚያስደርግ ሆኗል። የዛሬ ሦስት ዓመት ...
የኒውካስል ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው አሌክሳንደር ኢሳክ በተለይም በሊቨርፑል መፈለጉን ተከትሎ ክለቡን ለመልቀቅ የገባበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ሊያዘዋውሯቸው የተመኟቸውን በርከት ...


