"መጀመሪያ ትህነግን" በሚል ቅድመ ዝግጅት የህልውና ዘመቻው ላይ ከተሳተፉ በሁዋላ ፋኖን በማደራጀት የተከሰሱትና ከአገር ውጭ ያሉ በአብዛኛው የጎጃም ባለሃብቶች ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑ ተሰማ። ሽምግልና ተልኮ በጥብቅ ውይይት እየተደ...
ሕልፈቱን የሰማነው ደበበ እሸቱ በኪነጥበብ ሙያው ካተረፈው አክብሮትና ዝና ባሻገር ለመብትና ነፃነቱ አበክሮ መታገልን የመረጠ አንድ ወቅትም ወደ ፖለቲካው ዘልቆ ገብቶ የበኩሉን የሞከረ ዜጋ ነበር። የደበበ ሕይወት ብዙ የሚገለጡ ምዕ...
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት በአምስት ዓመታት ውስጥ ሰባተኛ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾመዋል። ልጃቸው አዱት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ሆናለች። ኪር ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻርን አስረው ሹም ሹር ሲያካሒዱ...
መነሻው ቀላል ነው፡፡ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን፡፡ “UTI” ይሉታል የጤና ባለሙያዎች፡፡ ለዚህ ምርመራ ነበር ታካሚዋ ጤና ጣቢያ የሄደችው፡፡ ቢሆንም ግን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽኑ ተጨማሪ ሌላ ዱብዳ ተነገራት፡፡ ስለዚህም ተጨማሪ ም...
አርበኛ ዘመነ ካሴ “ዓለም እያዘነብንም እየሳቀብንም ነው” በማለት “መተው ነገሬን ከተተው” እንደሚባለው በመተው “አንድ እንሁን” የሚል ጥሪ አሰማ። ፋኖ ኢትዮጵያን ሠርቶ ምስራቅ አፍሪካን ያረጋጋል ብሏል፤ ቀደም ባሉት ጊዜያት እሱ...
ሌብነት ሰዎች ስልጣናቸውን በመጠቀም በነጻ መስጠት ያለባቸውን አገልግሎት ለሃብት ማከማቻነት ሲጠቀሙበት ነው። ይህም አነስተኛ ዝርፊያ መሆኑን ጠቅሰው፥ የመንግስት ሰራተኞች የተሰጣቸውን አደራ ወደ ጎን በመተው ለሚሰጡት አገልግሎት ሲ...
"የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ወደ ትምህርት ቤት አልሄድኩም። ትምህርት ባይቋረጥ ኖሮ በሚቀጥለው ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ የምገባበት ጊዜ ነበር። ቤተሰቦቻቸው የገንዘብ አቅም ያላቸው የእድሜ አኩዮቼ ወደ ባሕር ዳ...
እንደ ቻት ጂፒቲ ( ChatGPT)ያሉ በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች በአብዛኛው በእንግሊዝኛ የሚሰሩ በመሆናቸው ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ምቹ አይደሉም። በሶስት ወጣቶች በቅርቡ ይፋ የሆነው ራስ ...
የፖለቲካ ገበያው በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ሊመራ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባ...
በመስከረም የሰራተኛ ማህበራትና ተጠቃሚዎች በበጎ የተመለከቱት፣ መንግስትም ካሁን በሁውላ በተከታታይ ጭማሪ እንደሚያካሂድ ተናግሮ ይፋ ያደርገው የደሞዝ ጭማሪ በተቃውሞ የተሰለፉትን አላስደሰተም። አዲስ አበባና ውጭ ሆነው በመናበብ የ...
ታጣቂዎቹ ለቤተሰብ '1.6 ሚሊየን ብር ካልከፈላችሁ አንለቀውም' በማለት ስልክ በተደጋጋሚ በመደወል ይጠይቁ እንደነበርና በኃላም ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ወሰዱ፤ የካውንስሉ ከፍተኛ አመራሮች ታጣቂዎቹ ለቤተሰብ በደወሉበት የስልክ...
ኢትዮጵያ ሁለት ሊታረቁ የማይችሉ ጎዳና ላይ ትገኛለች። አንደኛው ጠቅላይ ሚኒስትር የሚከንፉበት "የፈጥነት ባቡር" ሲሆን፣ ሌላኛው መንገድ ደግሞ መልካቸውንና ቁመናቸውን መሽቶ ሲነጋ የሚቀያይሩ፣ ጠዋት ተጣምረው ከሰዓት በሚበተኑ፣ ቋ...
የወለኔ አርሶ አደሮች ኅብረት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሰይፈ ጀማል "እውቅና ተከለከልን" በሚል ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት፤ የወለኔ አርሶ አደሮች የዴሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለረጅም ጊዜ ሲጠየቅ የነበረ...
ኦሮሚያ ላይ ተመሳሳይ አቋም እንደሌላቸው የሚታወቁት "የኦሮሞ ልሂቃን" በቅርቡ ሲያትል ተሰብስበው ህብረት መፍተራቸውን በአቋም መግለጫ ቢያስታውቁም፣ አካሄዱ እንደተባለው አለመሆኑን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ እየገለጹ ነው። አዲስ ...
የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ከሚባሉት መካከል አንዱ የሆነው የጸደይ ባንክ በዓመቱ መጨረሻ 870 ሚሊዮን ብር ከስሯል። የኢትዮሪቪው ተባባሪ ከባህር ዳርና አካባቢው ባሰባሰበው መረጃ ባንኩን ያከሰረው ዝርፊያ ነው። በባንኩ ቅርንጫ...
ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቲክኖሎጂ ፓርክ (አይሲቲ ፓርክ) ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ አሕመድን ጨምሮ በቁጥጥር የዋሉት ሰዎች ጉዳይ በመንግስት ደረጃ ከፍተኛ ውዝግብ ሊያስነሳ እንደሚችል ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ለኢትዮሪቪው አስታወቁ...
"ኢትዮ ፎረም" ገና "ለውጡ" በመጣ ማግስት ከሚያዝያ 2010 ጀምሮ የቀድሞው የኢትዮጵያ የመረጃ እና የደህንነት ተቋም አባላት ከህወሐት ፅህፈት ቤት ጋር በመቀናጀት፤ ከ"ለውጡ" በፊት "ENN" ይባል ከነበረው የቴሌቪዥን ጣቢያ የተ...
"ትርጉም አልባ" በሚባልና ሕዝቡን ባሰላቸ ጦርነት ሳቢያ አማራ ክልል ቁልቁል እየሄደ እንደሆነ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ እየተናገረ ነው። ዝርፊያ፣ እገታ፣ የመዘዋወር ማዕቀብ፣ የማዳበሪያና የተለያዩ ግብአቶችን ለማግኘት በመቸገር፣ የት...


