News
አቶ በረከት ስምዖን ሰሞኑን ኢትዮሪቪው ባቀረበችው ዜና ላይ ተንተርሰው መልስ መስጠታቸውን ከኢትዮፎረም ለመረዳት ተችሏል። “እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?” በማለት ስማቸው በተነሳበት ዜና መልኩ “እንደማይንቦራጨቁ” መናገ...
ከፍተኛ የአገር መከላከያ አዛዦች ያላቸውን ግብአቶችና አቅም በመጠቀም አሰብን በማስመለስ በቁጭት የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም እንደሚያስከብሩ እየተናገሩ ባለበት ወቅት የኢትዮጵያ የባህር ኃይል በማናቸውም ሰዓት የባህር ስፍራውን ለመያ...
ኢትዮሪቪው፦ የኢትዮጵያን በኢኮኖሚው ዘርፍ የጀመረችውን ጉዞ ዘላቂ ለማድረግ ወታደራዊ አቅሟን መገንባትና በብቃት ማደራጀት እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ይህ ካልሆነ የተገኙ ኢኮኖሚያዊ ለውጦችንና እድገት...
የአባይ ወንዝ መገደብ የግብጽንም ሆነ የሱዳንን የውሃ ድርሻ ቅንጣት አላጓደለም። ኢትዮጵያ የሁለቱንም አገሮች የወሃ ፋልጎት ማስተጓጎል እንደማትፈልግ በተደጋጋሚ ብታስታውቅም ግብጽ እሪታዋን ማቆም አልፈለገችም። ውሃ ከልተጓደለ ግብጽ...
ኢትዮሪቪው ፡- ከጥር 10 ቀን 2018 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ሆነው ላበረከቱት አስተዋጾዖ እያመሰገንኩ ከነሃሴ 28 ቀን 2017 ጀምሮ ከኃላፊነት የተነሱ መሆኑን አስታውቃለሁ" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። ...
ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 2.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣውን፤ በ4 ወራት ይጠናቀቃል የተባለውን እና 3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ በዓመት ማምረት ይችላል ተብሎ የተነገረለትን የማዳበሪያ (የዩሪያ) ፋብሪካ ለመገንባት ከዳንጎ...
" ሁለተኛ ህዳሴ " የተባለው የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ስምምነት ተፈረመ። የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ በሚመረቅበት ዋዜማ ላይ ይፋ የሆነው የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ውል የተፈረመው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳን...
በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ እነ ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴና ገዛኸኝ አበራ መስርተውት የነበረውን ክስ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሙሉ በሙሉ ውድቅ አድሮ ኦሊምፒክ ኮሚቴን ነጻ አወጣ። ዛሬ ባስቻለው ችሎት የከፍተኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ ሙ...
"መጀመሪያ ትህነግን" በሚል ቅድመ ዝግጅት የህልውና ዘመቻው ላይ ከተሳተፉ በሁዋላ ፋኖን በማደራጀት የተከሰሱትና ከአገር ውጭ ያሉ በአብዛኛው የጎጃም ባለሃብቶች ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑ ተሰማ። ሽምግልና ተልኮ በጥብቅ ውይይት እየተደ...
አርበኛ ዘመነ ካሴ “ዓለም እያዘነብንም እየሳቀብንም ነው” በማለት “መተው ነገሬን ከተተው” እንደሚባለው በመተው “አንድ እንሁን” የሚል ጥሪ አሰማ። ፋኖ ኢትዮጵያን ሠርቶ ምስራቅ አፍሪካን ያረጋጋል ብሏል፤ ቀደም ባሉት ጊዜያት እሱ...
"የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ወደ ትምህርት ቤት አልሄድኩም። ትምህርት ባይቋረጥ ኖሮ በሚቀጥለው ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ የምገባበት ጊዜ ነበር። ቤተሰቦቻቸው የገንዘብ አቅም ያላቸው የእድሜ አኩዮቼ ወደ ባሕር ዳ...
በመስከረም የሰራተኛ ማህበራትና ተጠቃሚዎች በበጎ የተመለከቱት፣ መንግስትም ካሁን በሁውላ በተከታታይ ጭማሪ እንደሚያካሂድ ተናግሮ ይፋ ያደርገው የደሞዝ ጭማሪ በተቃውሞ የተሰለፉትን አላስደሰተም። አዲስ አበባና ውጭ ሆነው በመናበብ የ...
ታጣቂዎቹ ለቤተሰብ '1.6 ሚሊየን ብር ካልከፈላችሁ አንለቀውም' በማለት ስልክ በተደጋጋሚ በመደወል ይጠይቁ እንደነበርና በኃላም ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ወሰዱ፤ የካውንስሉ ከፍተኛ አመራሮች ታጣቂዎቹ ለቤተሰብ በደወሉበት የስልክ...
ኢትዮጵያ ሁለት ሊታረቁ የማይችሉ ጎዳና ላይ ትገኛለች። አንደኛው ጠቅላይ ሚኒስትር የሚከንፉበት "የፈጥነት ባቡር" ሲሆን፣ ሌላኛው መንገድ ደግሞ መልካቸውንና ቁመናቸውን መሽቶ ሲነጋ የሚቀያይሩ፣ ጠዋት ተጣምረው ከሰዓት በሚበተኑ፣ ቋ...
ኦሮሚያ ላይ ተመሳሳይ አቋም እንደሌላቸው የሚታወቁት "የኦሮሞ ልሂቃን" በቅርቡ ሲያትል ተሰብስበው ህብረት መፍተራቸውን በአቋም መግለጫ ቢያስታውቁም፣ አካሄዱ እንደተባለው አለመሆኑን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ እየገለጹ ነው። አዲስ ...
የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ከሚባሉት መካከል አንዱ የሆነው የጸደይ ባንክ በዓመቱ መጨረሻ 870 ሚሊዮን ብር ከስሯል። የኢትዮሪቪው ተባባሪ ከባህር ዳርና አካባቢው ባሰባሰበው መረጃ ባንኩን ያከሰረው ዝርፊያ ነው። በባንኩ ቅርንጫ...
ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቲክኖሎጂ ፓርክ (አይሲቲ ፓርክ) ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ አሕመድን ጨምሮ በቁጥጥር የዋሉት ሰዎች ጉዳይ በመንግስት ደረጃ ከፍተኛ ውዝግብ ሊያስነሳ እንደሚችል ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ለኢትዮሪቪው አስታወቁ...
"ኢትዮ ፎረም" ገና "ለውጡ" በመጣ ማግስት ከሚያዝያ 2010 ጀምሮ የቀድሞው የኢትዮጵያ የመረጃ እና የደህንነት ተቋም አባላት ከህወሐት ፅህፈት ቤት ጋር በመቀናጀት፤ ከ"ለውጡ" በፊት "ENN" ይባል ከነበረው የቴሌቪዥን ጣቢያ የተ...

